Tournament Complete!

You can now print the scorecard summary and winner certificate.

የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር

Official Tournament Summary & Scorecard

📅 Date Played: May 18, 2026 @ 09:25 PM
🔢 Total Rounds: 4 Questions
👥 Contestants: 2 Active Players
🏆 Grand Champion: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት

Contestant Leaderboard

Rank Contestant Name Final Score
1 ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት 2/4
2 ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት 1/4
Moderator Signature
Tournament Director
🏆
Certificate of Victory
Sunday School Quiz Tournament
This official award is proudly presented to
ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
For displaying exceptional knowledge of biblical scriptures, spiritual history, and exemplary dedication, achieving the highest rank in the grand finale of the "የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር".

Questions & Answers Key

Complete record of questions asked during this competition session

Question 1 ግዕዝ
"ኵሉ" እና "ዝንቱ" የሚሉ ቃላት የትኛው የንባብ ዓይነት ናቸው?
✔️ ሀ) በካዕብ ወዳቂ
⚪ ለ) በግዕዝ ተነሽ
⚪ ሐ) በሳድስ ተጣይ
⚪ መ) በሳልስ ሰያፍ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሀ)] በካዕብ ወዳቂ ✔️ Correct
Question 2 ግዕዝ
"መልአከ" እና "ጸሐፌ" የሚሉ ቃላት በየትኛው ንባብ ይመደባሉ?
⚪ ሀ) በግዕዝ ተነሽ
⚪ ለ) በራብዕ ተነሽ
⚪ ሐ) በሳብዕ ተነሽ
✔️ መ) በኃምስ ተነሽ
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] በኃምስ ተነሽ ✔️ Correct
Question 3 ግዕዝ
"ከመ መቃብር ክሡት ጐራዒቶሙ" ማለት ምን ማለት ነው?
✔️ ሀ) ጉሮሯቸው እንደተከፈተ መቃብር ነው
⚪ ለ) ሆዳቸው ሰፊ ነው
⚪ ሐ) ድምፃቸው ያምራል
⚪ መ) መቃብር ይቆፍራሉ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] መቃብር ይቆፍራሉ ❌ Incorrect
Question 4 ግዕዝ
"ሰያፍ" ንባብ በአነባበብ ከማን ጋር ይመሳሰላል?
⚪ ሀ) ከወዳቂ
✔️ ለ) ከተነሽ
⚪ ሐ) ከተጣይ
⚪ መ) ከቁጥር
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] ከቁጥር ❌ Incorrect
Question 5 TIE-BREAKER ROUND
"ወዳቂ" ንባብ በ"ራብዕ" ቀለም ሲጨርስ ምሳሌው የቱ ነው?
⚪ ሀ) ጴጥሮስ
⚪ ለ) ኤልሳቤጥ
⚪ ሐ) አማኑኤል
✔️ መ) መርዓ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] መርዓ ✔️ Correct