Tournament Complete!

You can now print the scorecard summary and winner certificate.

የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር

Official Tournament Summary & Scorecard

📅 Date Played: May 21, 2026 @ 04:58 PM
🔢 Total Rounds: 10 Questions
👥 Contestants: 2 Active Players
🏆 Grand Champion: ትዕግስት ደረጄ

Contestant Leaderboard

Rank Contestant Name Final Score
1 ትዕግስት ደረጄ 4/10
2 ጽዮን ለገሰ 3/10
Moderator Signature
Tournament Director
🏆
Certificate of Victory
Sunday School Quiz Tournament
This official award is proudly presented to
ትዕግስት ደረጄ
For displaying exceptional knowledge of biblical scriptures, spiritual history, and exemplary dedication, achieving the highest rank in the grand finale of the "የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር".

Questions & Answers Key

Complete record of questions asked during this competition session

Question 1 ልሳነ ግዕዝ
"አቡነ ዘበሰማያት" ውስጥ "ውስተ መንሱት" የሚለው ቃል ትርጉም?
✔️ ሀ) ወደ ፈተና
⚪ ለ) ወደ ሞት
⚪ ሐ) ወደ ጨለማ
⚪ መ) ወደ ኃጢአት
👤 Contestant: ጽዮን ለገሰ
Answered: [ሀ)] ወደ ፈተና ✔️ Correct
Question 2 ልሳነ ግዕዝ
"አርትዕ ፍኖትየ ቅድሜከ" ማለት ምን ማለት ነው?
✔️ ሀ) መንገዴን ከፊትህ አቅናልኝ
⚪ ለ) መንገዴን ዝጋው
⚪ ሐ) መንገዴ ረጅም ነው
⚪ መ) ከፊትህ ልራቅ
👤 Contestant: ትዕግስት ደረጄ
Answered: [ሀ)] መንገዴን ከፊትህ አቅናልኝ ✔️ Correct
Question 3 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
መዝሙረ ዳዊት ፩፥፫ ላይ "ቅጠሏም አይረግፍም" የሚለው ለሰው ሲተረጎም?
⚪ ሀ) ሁልጊዜ ወጣት መሆን
✔️ ለ) በምግባር ጸንቶ መኖር
⚪ ሐ) ባለሀብት መሆን
⚪ መ) የታወቀ መሆን
👤 Contestant: ጽዮን ለገሰ
Answered: [ሀ)] ሁልጊዜ ወጣት መሆን ❌ Incorrect
Question 4 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
"ቅንነት" ለተማሪዎች ለምን ይጠቅማል?
⚪ ሀ) ለፈተና
✔️ ለ) ከመምህራንና ከጓደኞች ጋር በመልካም ለመኖር
⚪ ሐ) ለመጫወት
⚪ መ) ለመታወቅ
👤 Contestant: ትዕግስት ደረጄ
Answered: [ለ)] ከመምህራንና ከጓደኞች ጋር በመልካም ለመኖር ✔️ Correct
Question 5 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
"የጸጋ ጌትነት" ለማን ተሰጠ?
⚪ ሀ) ለእንስሳት
✔️ ለ) ለሰው
⚪ ሐ) ለድንጋይ
⚪ መ) ለውሃ
👤 Contestant: ጽዮን ለገሰ
Answered: [ለ)] ለሰው ✔️ Correct
Question 6 መሰረተ ሃይማኖት
"ዶግማ" ለምን "የቤተ ክርስቲያን ልብ" ይባላል?
⚪ ሀ) ስለሚመታ
✔️ ለ) ሕይወትና እምነት ከእርሱ ስለሚመነጭ
⚪ ሐ) በመሃል ስላለ
⚪ መ) ቀይ ስለሆነ
👤 Contestant: ትዕግስት ደረጄ
Answered: [ለ)] ሕይወትና እምነት ከእርሱ ስለሚመነጭ ✔️ Correct
Question 7 ልሳነ ግዕዝ
ቅዱስ ኤፍሬም መምህሩን ያዕቆብ ዘንጽቢንን መልሶ ካላደረሰ አልሄድም ማለቱ ምንን ያሳያል?
⚪ ሀ) ፍርሃትን
✔️ ለ) ሥርዓት አዋቂነትን
⚪ ሐ) ስንፍናን
⚪ መ) አለመፈለግን
👤 Contestant: ጽዮን ለገሰ
Answered: [ለ)] ሥርዓት አዋቂነትን ✔️ Correct
Question 8 መሰረተ ሃይማኖት
በቤተ መቅደስ ውስጥ የአረጋውያን በትር እንዲሰበሰብ የተደረገው በምን ምክንያት ነው?
⚪ ሀ) ለጦርነት
✔️ ለ) እመቤታችንን የሚጠብቅ አረጋዊ ለመለየት
⚪ ሐ) በትሩን ለመባረክ
⚪ መ) ዕጣ ለመጣል
👤 Contestant: ትዕግስት ደረጄ
Answered: [ለ)] እመቤታችንን የሚጠብቅ አረጋዊ ለመለየት ✔️ Correct
Question 9 ግዕዝ
በመዝሙር 7 ላይ ዳዊት "ጽድቅ" ካለኝ ፍረድልኝ ያለው ለማን ነው?
✔️ ሀ) ለራሱ
⚪ ለ) ለጠላቶቹ
⚪ ሐ) ለሳኦል
⚪ መ) ለሰሎሞን
👤 Contestant: ጽዮን ለገሰ
Answered: [ለ)] ለጠላቶቹ ❌ Incorrect
Question 10 ግዕዝ
"ጴጥሮስ" በሚለው ቃል ውስጥ "ሮ" ቀለም እንዴት ይነበባል?
⚪ ሀ) ይላላል
⚪ ለ) ይጠብቃል
⚪ ሐ) ይጣላል
✔️ መ) ይነሳል
👤 Contestant: ትዕግስት ደረጄ
Answered: [ለ)] ይጠብቃል ❌ Incorrect