Tournament Complete!

You can now print the scorecard summary and winner certificate.

የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር

Official Tournament Summary & Scorecard

📅 Date Played: May 21, 2026 @ 04:37 PM
🔢 Total Rounds: 10 Questions
👥 Contestants: 2 Active Players
🏆 Grand Champion: ጽዮን ለገሰ

Contestant Leaderboard

Rank Contestant Name Final Score
1 ጽዮን ለገሰ 5/10
2 ማህሌት ጌትነት 4/10
Moderator Signature
Tournament Director
🏆
Certificate of Victory
Sunday School Quiz Tournament
This official award is proudly presented to
ጽዮን ለገሰ
For displaying exceptional knowledge of biblical scriptures, spiritual history, and exemplary dedication, achieving the highest rank in the grand finale of the "የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር".

Questions & Answers Key

Complete record of questions asked during this competition session

Question 1 መሰረተ ሃይማኖት
ቀኖና ለምን "አጥር" ተባለ?
⚪ ሀ) እንዳይታይ
✔️ ለ) ምእመናንን ከስሕተትና ከክፋት ስለሚጠብቅ
⚪ ሐ) ለውበት
⚪ መ) ከድንጋይ ስለሚሠራ
👤 Contestant: ጽዮን ለገሰ
Answered: [ለ)] ምእመናንን ከስሕተትና ከክፋት ስለሚጠብቅ ✔️ Correct
Question 2 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
"መታዘዝ" ከፍርሃት የሚለየው እንዴት ነው?
✔️ ሀ) በፍቅርና በፈቃደኝነት ሲሆን
⚪ ለ) በግዳጅ ሲሆን
⚪ ሐ) በገንዘብ ሲሆን
⚪ መ) በጩኸት ሲሆን
👤 Contestant: ማህሌት ጌትነት
Answered: [ሀ)] በፍቅርና በፈቃደኝነት ሲሆን ✔️ Correct
Question 3 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
አንድ መሪ በኃይልና በጭቆና ሕዝብን ቢመራ፣ ይህ መሪ ከክርስትና ሥነ ምግባር አንጻር ምን ጎድሎታል?
⚪ ሀ) ሥልጣን
✔️ ለ) ትሕትና
⚪ ሐ) ዝና
⚪ መ) ኃይል
👤 Contestant: ጽዮን ለገሰ
Answered: [ለ)] ትሕትና ✔️ Correct
Question 4 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
"አድልዎ" አለማድረግ ለምን ያስፈልጋል?
✔️ ሀ) እግዚአብሔር ለሰው ፊት ስለማያደላ
⚪ ለ) ስለሚከለከል
⚪ ሐ) ሰዎች ስለማይወዱ
⚪ መ) ለውጥ ስለማያመጣ
👤 Contestant: ማህሌት ጌትነት
Answered: [ለ)] ስለሚከለከል ❌ Incorrect
Question 5 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
አንድ አማኝ ክርስቲያን "ክርስቲያን" የሚለው ስም የሚሰጠው መቼ ነው?
⚪ ሀ) ሲወለድ
✔️ ለ) ሲጠመቅ
⚪ ሐ) ትምህርት ሲጨርስ
⚪ መ) ሲያገባ
👤 Contestant: ጽዮን ለገሰ
Answered: [ለ)] ሲጠመቅ ✔️ Correct
Question 6 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
አዳም ከአምላኩ የተጣላው በምን ምክንያት ነው?
⚪ ሀ) በድካም
✔️ ለ) በኃጢአት
⚪ ሐ) በእርጅና
⚪ መ) በረሐብ
👤 Contestant: ማህሌት ጌትነት
Answered: [ለ)] በኃጢአት ✔️ Correct
Question 7 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
"ምግበ ነፍስ" ለምን ያስፈልጋል?
⚪ ሀ) ለሥጋ ጥንካሬ
✔️ ለ) ለነፍስ ዕድገትና ሕይወት
⚪ ሐ) ለዝና
⚪ መ) ለጥጋብ
👤 Contestant: ጽዮን ለገሰ
Answered: [ለ)] ለነፍስ ዕድገትና ሕይወት ✔️ Correct
Question 8 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
"የአካባቢ ንጽሕና" መጠበቅ ምንን ያሳያል?
✔️ ሀ) ሥልጣኔንና ሥነ ምግባርን
⚪ ለ) ድህነትን
⚪ ሐ) ሥራ ፈትነትን
⚪ መ) ፍርሃትን
👤 Contestant: ማህሌት ጌትነት
Answered: [ሀ)] ሥልጣኔንና ሥነ ምግባርን ✔️ Correct
Question 9 መሰረተ ሃይማኖት
"የሕይወት ማዕድ" የምንላት ለምንድን ነው?
⚪ ሀ) ምግብ ስለምታቀርብ
✔️ ለ) የሕይወት እንጀራን ስለሰጠችን
⚪ ሐ) ጠረጴዛ ስለሆነች
⚪ መ) ስለበላች
👤 Contestant: ጽዮን ለገሰ
Answered: [ለ)] የሕይወት እንጀራን ስለሰጠችን ✔️ Correct
Question 10 ልሳነ ግዕዝ
"ቅድስት" እና "ትስብእት" የሚሉ ቃላት ምን ዓይነት ንባብ ናቸው?
⚪ ሀ) ተነሽ
✔️ ለ) ተጣይ
⚪ ሐ) ወዳቂ
⚪ መ) ሰያፍ
👤 Contestant: ማህሌት ጌትነት
Answered: [ለ)] ተጣይ ✔️ Correct