Tournament Complete!

You can now print the scorecard summary and winner certificate.

የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር

Official Tournament Summary & Scorecard

📅 Date Played: May 21, 2026 @ 04:30 PM
🔢 Total Rounds: 10 Questions
👥 Contestants: 2 Active Players
🏆 Grand Champion: ትዕግስት ደረጄ

Contestant Leaderboard

Rank Contestant Name Final Score
1 ትዕግስት ደረጄ 5/10
2 ሳሮን ፋሲካ 3/10
Moderator Signature
Tournament Director
🏆
Certificate of Victory
Sunday School Quiz Tournament
This official award is proudly presented to
ትዕግስት ደረጄ
For displaying exceptional knowledge of biblical scriptures, spiritual history, and exemplary dedication, achieving the highest rank in the grand finale of the "የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር".

Questions & Answers Key

Complete record of questions asked during this competition session

Question 1 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
እግዚአብሔር ሰውን በመልኩና በምሳሌው መፍጠሩ ለሰው ልጅ ምን መብት ሰጠው?
⚪ ሀ) የአምልኮ ስግደት
✔️ ለ) የጸጋ ስግደት
⚪ ሐ) የባሕርይ ጌትነት
⚪ መ) ፍጹም ሥልጣን
👤 Contestant: ሳሮን ፋሲካ
Answered: [መ)] ፍጹም ሥልጣን ❌ Incorrect
Question 2 ልሳነ ግዕዝ
ቅዱስ ኤፍሬም በእመቤታችን ስም ብቻ የሚመጸውተው በምን ምክንያት ነበር?
⚪ ሀ) ሌሎቹን ቅዱሳን ስለማይወድ
✔️ ለ) በፍቅሯ ጽናት ምክንያት
⚪ ሐ) ትእዛዝ ስለነበረው
⚪ መ) ዜና መዋዕል ስለሆነ
👤 Contestant: ትዕግስት ደረጄ
Answered: [ለ)] በፍቅሯ ጽናት ምክንያት ✔️ Correct
Question 3 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
አንድ ተማሪ ለክፍል ጓደኛው እርሳስ ቢያበድርና መልሶ ባይቀበለው የትኛው ፍሬ ነው?
⚪ ሀ) እምነት
✔️ ለ) ቸርነት
⚪ ሐ) ሰላም
⚪ መ) ራስን መግዛት
👤 Contestant: ሳሮን ፋሲካ
Answered: [ለ)] ቸርነት ✔️ Correct
Question 4 መሰረተ ሃይማኖት
"ሰበን" ለቅዱስ ቶማስ የተሰጠው በምን ምክንያት ነው?
✔️ ሀ) ለምልክት
⚪ ለ) ለልብስ
⚪ ሐ) ለሽያጭ
⚪ መ) ለትዝታ
👤 Contestant: ትዕግስት ደረጄ
Answered: [ሀ)] ለምልክት ✔️ Correct
Question 5 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
"በጎ አርአያነት" ማለት ምን ማለት ነው?
⚪ ሀ) በንግግር ብቻ መምከር
✔️ ለ) በሥራና በጠባይ ለሌሎች መማሪያ መሆን
⚪ ሐ) ሰዎችን መቆጣጠር
⚪ መ) ታዋቂ መሆን
👤 Contestant: ሳሮን ፋሲካ
Answered: [ለ)] በሥራና በጠባይ ለሌሎች መማሪያ መሆን ✔️ Correct
Question 6 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
በጎረቤቶች መካከል የሚኖር "መተሳሰብ" ውጤቱ?
✔️ ሀ) ሰላማዊ ማኅበረሰብ መፍጠር
⚪ ለ) ጠብ መጨመር
⚪ ሐ) ድህነት
⚪ መ) ስንፍና
👤 Contestant: ትዕግስት ደረጄ
Answered: [ሀ)] ሰላማዊ ማኅበረሰብ መፍጠር ✔️ Correct
Question 7 ልሳነ ግዕዝ
"ወልድ" የሚለው ቃል የትኛው የንባብ ዓይነት ነው?
⚪ ሀ) ተነሽ
✔️ ለ) ተጣይ
⚪ ሐ) ወዳቂ
⚪ መ) ሰያፍ
👤 Contestant: ሳሮን ፋሲካ
Answered: [ሀ)] ተነሽ ❌ Incorrect
Question 8 ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
"ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር" የት ይማራል?
✔️ ሀ) በቤተሰብ፣ በቤተ ክርስቲያንና በትምህርት ቤት
⚪ ለ) በገበያ
⚪ ሐ) በሲኒማ
⚪ መ) በሜዳ
👤 Contestant: ትዕግስት ደረጄ
Answered: [ሀ)] በቤተሰብ፣ በቤተ ክርስቲያንና በትምህርት ቤት ✔️ Correct
Question 9 መሰረተ ሃይማኖት
ቤተ ክርስቲያን "የክርስቶስ መንግሥት" ስትባል በምድር ላይ ያላት ሚና ምንድነው?
⚪ ሀ) ፖለቲካዊ ሥልጣን መያዝ
✔️ ለ) ሰማያዊውን ሕይወት በምድር ማለማመድ
⚪ ሐ) ሕንፃ መገንባት ብቻ
⚪ መ) ግብር መሰብሰብ
👤 Contestant: ሳሮን ፋሲካ
Answered: [ለ)] ሰማያዊውን ሕይወት በምድር ማለማመድ ✔️ Correct
Question 10 ግዕዝ
"እግዚአብሔር የሐትቶ ለጻድቅ ወለኃጥእ" የሚለው ሐሳብ ትርጉም
✔️ ሀ) እግዚአብሔር ጻድቁንና ኃጥኡን ይመረምራል
⚪ ለ) እግዚአብሔር ጻድቁን ብቻ ያውቃል
⚪ ሐ) እግዚአብሔር ኃጥኡን አይቀጣም
⚪ መ) እግዚአብሔር ዝም ይላል
👤 Contestant: ትዕግስት ደረጄ
Answered: [ሀ)] እግዚአብሔር ጻድቁንና ኃጥኡን ይመረምራል ✔️ Correct