Tournament Complete!

You can now print the scorecard summary and winner certificate.

የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር

Official Tournament Summary & Scorecard

📅 Date Played: May 18, 2026 @ 10:11 PM
🔢 Total Rounds: 4 Questions
👥 Contestants: 2 Active Players
🏆 Grand Champion: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት

Contestant Leaderboard

Rank Contestant Name Final Score
1 ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት 1/4
2 ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት 0/4
Moderator Signature
Tournament Director
🏆
Certificate of Victory
Sunday School Quiz Tournament
This official award is proudly presented to
ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
For displaying exceptional knowledge of biblical scriptures, spiritual history, and exemplary dedication, achieving the highest rank in the grand finale of the "የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር".

Questions & Answers Key

Complete record of questions asked during this competition session

Question 1 ግዕዝ
ሙሴን ያሳደገችው ዕብራዊት ሴት ለሙሴ ማን ናት?
⚪ ሀ) አክስቱ
✔️ ለ) እናቱ
⚪ ሐ) ጎረቤቱ
⚪ መ) እህቱ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሀ)] አክስቱ ❌ Incorrect
Question 2 ግዕዝ
"ወረደ" የሚለው ቃል በማጋዝ ጊዜ ምን ይሆናል?
⚪ ሀ) ይጠብቃል
✔️ ለ) ይላላል
⚪ ሐ) ይቆጠራል
⚪ መ) ይጣላል
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ለ)] ይላላል ✔️ Correct
Question 3 ግዕዝ
"ሀሌሉያ" የሚለው ቃል ትርጉም በግርድፉ ምን ማለት ነው?
✔️ ሀ) እግዚአብሔርን አመስግኑ
⚪ ለ) ኃጥኣንን ቅጡ
⚪ ሐ) ዝናብ ይዝነብ
⚪ መ) ጻድቃንን ባርኩ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] ጻድቃንን ባርኩ ❌ Incorrect
Question 4 ግዕዝ
"ብእሴ ደም ወጕሕላዌ ይስቆርር እግዚአብሔር" ማለት
✔️ ሀ) እግዚአብሔር ደም አፍሳሽንና ሸንጋይን ይጸየፋል
⚪ ለ) እግዚአብሔር ደምን ይወዳል
⚪ ሐ) እግዚአብሔር ጻድቃንን ይጠላል
⚪ መ) እግዚአብሔር ዝምተኛ ነው
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሐ)] እግዚአብሔር ጻድቃንን ይጠላል ❌ Incorrect