Tournament Complete!

You can now print the scorecard summary and winner certificate.

የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር

Official Tournament Summary & Scorecard

📅 Date Played: May 18, 2026 @ 10:10 PM
🔢 Total Rounds: 4 Questions
👥 Contestants: 2 Active Players
🏆 Grand Champion: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት

Contestant Leaderboard

Rank Contestant Name Final Score
1 ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት 3/7 (በመለያያ)
2 ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት 0/6 (በመለያያ)
Moderator Signature
Tournament Director
🏆
Certificate of Victory
Sunday School Quiz Tournament
This official award is proudly presented to
ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
For displaying exceptional knowledge of biblical scriptures, spiritual history, and exemplary dedication, achieving the highest rank in the grand finale of the "የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር".

Questions & Answers Key

Complete record of questions asked during this competition session

Question 1 ግዕዝ
"ውርድ ንባብ" ከሌሎቹ የንባብ ዓይነቶች የሚለይበት ዋናው ባሕርይ የቱ ነው?
⚪ ሀ) በፍጥነትና በቅልጥፍና የሚነበብ መሆኑ
⚪ ለ) ዜማው በዓይን ሊታይ የሚችል መሆኑ
✔️ ሐ) የኀዘን ስሜት ያለው ዜማዊ ስልትና ዝቅ ያለ ድምፅ ያለው መሆኑ
⚪ መ) የመጨረሻው የንባብ ትምህርት ክፍለ ትምህርት መሆኑ
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሐ)] የኀዘን ስሜት ያለው ዜማዊ ስልትና ዝቅ ያለ ድምፅ ያለው መሆኑ ✔️ Correct
Question 2 ግዕዝ
በመዝሙር 5 ላይ "እግዚኦ አጽምእ ቃልየ" ሲል ዳዊት ምን ማለቱ ነው?
✔️ ሀ) አምላኬ ሆይ ቃሌን አድምጥ
⚪ ለ) አምላኬ ሆይ አትስማኝ
⚪ ሐ) ቃሌ ጠፋ
⚪ መ) ቃሌን ተናገርኩ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] ቃሌን ተናገርኩ ❌ Incorrect
Question 3 ግዕዝ
"ማጋዝ" በሚለው የንባብ ክፍለ ትምህርት ውስጥ "ቃልን መመሥረት" ሲባል ምን ማለት ነው?
⚪ ሀ) ፊደላትን በመቁጠር ብቻ ድምፅ ማውጣት
✔️ ለ) የተለያየ ድምፅና ቅርጽ ያላቸውን ሆሄያት በማገናኘት ትርጉም ያለው ቃል መፍጠር
⚪ ሐ) ማንኛውንም መጽሐፍ በፍጥነትና በቅልጥፍና ማንበብ
⚪ መ) የንባብን ዜማ በጆሮ ብቻ በመስማት መለማመድ
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] የንባብን ዜማ በጆሮ ብቻ በመስማት መለማመድ ❌ Incorrect
Question 4 የመለያያ ዙር
"መሲሕ" የሚለው ቃል በየትኛው ንባብ ይመደባል?
⚪ ሀ) ተነሽ
✔️ ለ) ተጣይ
⚪ ሐ) ወዳቂ
⚪ መ) ሰያፍ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሀ)] ተነሽ ❌ Incorrect
Question 5 የመለያያ ዙር
ሳኦልን ሲያሠቃየው የነበረው ክፉ መንፈስ በምን ይርቅለት ነበር?
⚪ ሀ) በመጾም
✔️ ለ) በዳዊት የመሰንቆ ዝማሬ
⚪ ሐ) በመሥዋዕት
⚪ መ) በጦርነት
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] በጦርነት ❌ Incorrect
Question 6 የመለያያ ዙር
ሙሴን እናቱ በምን ውስጥ አድርጋ ወንዝ ውስጥ አኖረችው?
⚪ ሀ) በብረት ሣጥን
⚪ ለ) በሸክላ
✔️ ሐ) በነፍቅ (ቅርጫት)
⚪ መ) በቆዳ ከረጢት
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሀ)] በብረት ሣጥን ❌ Incorrect
Question 7 የመለያያ ዙር
"አንተሰ እግዚኦ ምስካይየ" በሚለው ዐረፍተ ነገር ውስጥ "ምስካይየ" ማለት ምን ማለት ነው?
⚪ ሀ) ጠላቴ
✔️ ለ) መጠጊያዬ
⚪ ሐ) ልጄ
⚪ መ) ሚስቴ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ለ)] መጠጊያዬ ✔️ Correct
Question 8 የመለያያ ዙር
የግዕዝ ቋንቋ ሥርዓተ ንባብን ስናነሳ ሊታሰቡ የሚገቡ ሁለት መሠረታዊ ጉዳዮች ምንድን ናቸው?
⚪ ሀ) ዜማና ቅኔ
✔️ ለ) የንባብ ዓይነቶችና የንባብ ስልቶች
⚪ ሐ) መቁጠርና ማጥበቅ
⚪ መ) መነሳትና መጣል
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ለ)] የንባብ ዓይነቶችና የንባብ ስልቶች ✔️ Correct