Tournament Complete!

You can now print the scorecard summary and winner certificate.

የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር

Official Tournament Summary & Scorecard

📅 Date Played: May 18, 2026 @ 10:00 PM
🔢 Total Rounds: 4 Questions
👥 Contestants: 2 Active Players
🏆 Grand Champion: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት

Contestant Leaderboard

Rank Contestant Name Final Score
1 ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት 1/4
2 ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት 0/4
Moderator Signature
Tournament Director
🏆
Certificate of Victory
Sunday School Quiz Tournament
This official award is proudly presented to
ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
For displaying exceptional knowledge of biblical scriptures, spiritual history, and exemplary dedication, achieving the highest rank in the grand finale of the "የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር".

Questions & Answers Key

Complete record of questions asked during this competition session

Question 1 ግዕዝ
"አጽንዕዋ ለጥበብ" ሲል ጥበብን ምን አድርጓት እያለ ነው?
⚪ ሀ) ጣሏት
✔️ ለ) ያዟት (አጽኗት)
⚪ ሐ) ግደሏት
⚪ መ) ሽጧት
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሀ)] ጣሏት ❌ Incorrect
Question 2 ግዕዝ
"መልአከ" እና "ጸሐፌ" የሚሉ ቃላት በየትኛው ንባብ ይመደባሉ?
⚪ ሀ) በግዕዝ ተነሽ
⚪ ለ) በራብዕ ተነሽ
⚪ ሐ) በሳብዕ ተነሽ
✔️ መ) በኃምስ ተነሽ
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሀ)] በግዕዝ ተነሽ ❌ Incorrect
Question 3 ግዕዝ
ዳዊት ንጉሥ ሆኖ ከመመረጡ በፊት ሥራው ምን ነበር?
⚪ ሀ) ገበሬ
✔️ ለ) እረኛ
⚪ ሐ) ወታደር
⚪ መ) ጸሐፊ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ለ)] እረኛ ✔️ Correct
Question 4 ግዕዝ
ሙሴ በተወለደ ጊዜ እናቱ ለስንት ወራት ሸሸገችው?
⚪ ሀ) ለሁለት ወራት
✔️ ለ) ለሦስት ወራት
⚪ ሐ) ለአምስት ወራት
⚪ መ) ለአንድ ዓመት
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] ለአንድ ዓመት ❌ Incorrect