Tournament Complete!

You can now print the scorecard summary and winner certificate.

የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር

Official Tournament Summary & Scorecard

📅 Date Played: May 18, 2026 @ 09:56 PM
🔢 Total Rounds: 4 Questions
👥 Contestants: 2 Active Players
🏆 Grand Champion: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት

Contestant Leaderboard

Rank Contestant Name Final Score
1 ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት 1/4
2 ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት 0/4
Moderator Signature
Tournament Director
🏆
Certificate of Victory
Sunday School Quiz Tournament
This official award is proudly presented to
ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
For displaying exceptional knowledge of biblical scriptures, spiritual history, and exemplary dedication, achieving the highest rank in the grand finale of the "የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር".

Questions & Answers Key

Complete record of questions asked during this competition session

Question 1 ግዕዝ
"ቁጥር" ንባብን መማር ጥቅሙ ምንድን ነው?
✔️ ሀ) ፊደላትን ለመለየት
⚪ ለ) ዜማ ለመማር
⚪ ሐ) ለመጾም
⚪ መ) ለመጸለይ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሀ)] ፊደላትን ለመለየት ✔️ Correct
Question 2 ግዕዝ
"እግዚአብሔር አውፅአኒ እምከርሠ እምየ" ሲል ምን ማለቱ ነው?
✔️ ሀ) እግዚአብሔር ከእናቴ ማኅፀን አወጣኝ
⚪ ለ) እግዚአብሔር እናቴን ገደላት
⚪ ሐ) እናቴን ጠላኋት
⚪ መ) እናቴን ወለድኳት
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሐ)] እናቴን ጠላኋት ❌ Incorrect
Question 3 ግዕዝ
"ቀደሳ" የሚለው ቃል ወድቆ በሚነበብበት ጊዜ የሚሰጠው ትርጉም ምንድን ነው?
⚪ ሀ) አመሰገኑ
✔️ ለ) ለይቶ አከበራት
⚪ ሐ) ቀደሱ
⚪ መ) መረጡ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] መረጡ ❌ Incorrect
Question 4 ግዕዝ
"ቁም ንባብ" በትምህርት ቅደም ተከተል መቼ ይሰጣል?
⚪ ሀ) ከቁጥር ንባብ በፊት
⚪ ለ) ከማጋዝ ንባብ በፊት
✔️ ሐ) ከውርድ ንባብ ቀጥሎና ከዜማ ትምህርት በፊት
⚪ መ) ከውርድ ንባብ በፊት
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ለ)] ከማጋዝ ንባብ በፊት ❌ Incorrect