Tournament Complete!

You can now print the scorecard summary and winner certificate.

የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር

Official Tournament Summary & Scorecard

📅 Date Played: May 18, 2026 @ 09:55 PM
🔢 Total Rounds: 4 Questions
👥 Contestants: 2 Active Players
🏆 Grand Champion: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት

Contestant Leaderboard

Rank Contestant Name Final Score
1 ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት 2/4
2 ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት 1/4
Moderator Signature
Tournament Director
🏆
Certificate of Victory
Sunday School Quiz Tournament
This official award is proudly presented to
ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
For displaying exceptional knowledge of biblical scriptures, spiritual history, and exemplary dedication, achieving the highest rank in the grand finale of the "የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር".

Questions & Answers Key

Complete record of questions asked during this competition session

Question 1 ግዕዝ
"ቁጥር" ንባብ በቤተ ክርስቲያን ትምህርት ውስጥ ያለው ድርሻ ምንድን ነው?
⚪ ሀ) የዜማ መሠረት ነው
✔️ ለ) ለቋንቋው ዕውቀት እንደ መክፈቻ (ቁልፍ) ነው
⚪ ሐ) ለቅኔ ብቻ ይጠቅማል
⚪ መ) ለመጻፍ ብቻ ነው
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሀ)] የዜማ መሠረት ነው ❌ Incorrect
Question 2 ግዕዝ
"ተጣይ" እና "ሰያፍ" ንባብ የሚመሳሰሉት በምንድን ነው?
⚪ ሀ) በሁለቱም ድምፅ
✔️ ለ) በመድረሻ ቀለማቸው (ሳድስ በመሆናቸው)
⚪ ሐ) በትርጉማቸው
⚪ መ) በቃላት ብዛታቸው
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ለ)] በመድረሻ ቀለማቸው (ሳድስ በመሆናቸው) ✔️ Correct
Question 3 ግዕዝ
አብርሃም ልጁን ሊሰዋ ሲል የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ የጠራው ስንት ጊዜ ነው? +1
⚪ ሀ) አንድ ጊዜ
✔️ ለ) ሁለት ጊዜ (አብርሃም አብርሃም)
⚪ ሐ) ሦስት ጊዜ
⚪ መ) አራት ጊዜ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ለ)] ሁለት ጊዜ (አብርሃም አብርሃም) ✔️ Correct
Question 4 ግዕዝ
"ማርያም" የሚለው ቃል በምን ዓይነት ንባብ ይነበባል?
⚪ ሀ) ተነሽ
⚪ ለ) ወዳቂ
⚪ ሐ) ተጣይ
✔️ መ) ሰያፍ
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] ሰያፍ ✔️ Correct